

በምርጫ 2007 ከሚወዳደሩት ፓሪዎች ውስጥ መድረክ የምርጫ ማኒፌስቶውን ለመራጩ ህዝብ ይፋ አድጓል
ሜሮን አየለ በዶክተር መራራ ጉዲና የሚመራው መድረክ የምርጫ 2007ቱን ማኒፌስቶ ለህዝብ አሰራጭቶአል ይዘቱም ከታች ተዘርዝሯል * መሰረታዊ ‘ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች አከባበርን በሚመለከት * የሀገር...


ኢንጂነር ይልቃል ወደ ምርጫው የገባነው የተለ ነገር ይኖራል ብለን አይደለም
ሜሮን አየለ በምርጫው የተለየ ነገር ይመጣል ብለን አይደለም የምንወዳደረው ኢህአዴግ ሰማያዊ ፓርቲ በተቻለው መጠን ሁሉ ወደ ህዝብ እንዳይደር የማያደርገው ጥረት የለም የቴሌቪ ዥን ቅስቀሳ ሰዐት እንኳን የምጫ ምልክቱን...


ኢህአዴግ በመንግሥት በጀት ለካድሬዎችና አባላቱ ሥልጠና እየሰጠ ነው።
መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢህአዴግ ካድሬዎችን የሚያሰለጥነው አካዳሚ ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በመለስ ዜናዊ ስም የተሰየመው የአመራር አካዳሚ በመንግስት...


በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል- (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ)
መነሻዬ የሻለቃ ዮሴፍን ትግል ይቀጥላል የሚል ርእስ የሰጠው ዘንድሮ አዲስ አበባ ላይ የታተመው መጽሐፍ ነው። ያነበብኩት ቁጭትና ንዴት እየተሰማኝ ነበር። ለዚህ ሰውነት የሚጎዳ ስሜቴ ዋናው ምክንያት የመጽሐፉ ደራሲ...


መነሻ ገጽ - ዜና - ዶ/ር ደብረ ጽዮን በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦታ በአደዋ ይወዳደራሉ
ኢሕአዴግ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ በተካሄዱት አራት ጠቅላላ ምርጫዎች የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወዳደሩበት በአደዋ የምርጫ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ በዘንድሮ ምርጫ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል...


መድረክ “በፌዴራሊዝም ” ጉዳይ እንዳይከራከር ታገደ
የኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ እንደገለፀው በነገው ዕለት በቴለቪዥን የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር ይጀመራል፡፡ የነገው ክርክር ሰብኣዊ መብትና መድብለ ፓርቲ የተመለከተ ሲሆን ነገ ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ተደርጎ ቀን ሙሉ ኢህአዴግ...


እንግሊዝ በኢትዮጵያ ያለው ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት አፈጻጸም ያሰጋኛል አለች!!!
የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ ላልተገባ ዓላማ እየዋለ ነው በሚል ተችታለች የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መጋቢት 3 ቀን 2007 ዓ.ም. ባወጣው የ2014 (እ.ኤ.አ.) የሰብዓዊ መብትና የዴሞክራሲ ሪፖርት፣ ሐሳብን...


ወይዘሮ አዜብ መስፍን በደህንነት ሹሙ ጥርስ ውስጥ ዳግም መታኘክ ጀምረዋል::
መውደቂያው የደረሰው ወያኔ እርስ በርሱ መበላላት ጀምሯል:ትግላችንን አጠናክረን መቀጠል ያለብን ወሳኝ ወቅት ላይ ነን:: - Minilik Salsawi - የደህንነት ሹሙ ጌታቸው ማለት እንደ ወይዘሮ አዜብ አነጋገር...


አቶ በረከት ስምኦን ራሳቸውን ከምርጫ ክርክር አገለሉ!!!
በአለማቀፍ ታዛቢዎችና በኢትዮጵያውያን በቂ ትኩረት ያልተሰጠውን የግንቦት 16 ቀን 2007 ምርጫ ክርክር የሚሳተፉለትን መሪዎች ሲያፈላል የነበረው ኢህአዴግ፣ ለመጀመሪያው ዙር የክርክር መድረክ የሚሆኑትን ሰዎች ሲመርጥ፣...


በቅድሚያ ነጻነት
ህዝቡ ተቃውሞውን በተለያዩ መንገዶች መግለጹን ቀጥሏል።በየሱቆች በስፋት እየተሰራጬ የሚገኘው “ርእዮት ሳሙና” አንዱ ነው። በኢትዮጰያ ህዝባዊ ስብሰባዎችና ሰልፎች ቢታገዱም ህዝቡ በስርዓቱ ላይ ያለውን ተቃውሞ በተለያዩ...