top of page
ኢትዮጵያኒዝም
በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነት
ሙዚቃ
የራስህ ቤተ መንግሥት ሁን፡፡ አለበለዚያ ዓለም እስር ቤትህ ትሆናለች !

ወቅታዊ ዜናዎች

የኢትዮጵያኒዝም ራዕይ...
የሰው ልጅ መገኛ : የስልጣኔ ፈር ቀዳጅና የእምነት ደሴት የሆነችው የቃል ኪዳን ምድር ኢትዮጵያ በታሪክ ጠላቶቿና በባንዳ ልጆቿ ጥምር ሴራ
ከድሮ ታላቅነቷ ዙፋን ወርዳ ከጠላቶቿ እግር ስር አንድትንበረከክ ሆናለች ::
የኢትዮጵያኒዝም ዓላማም ይህንን ዳግማዊ የጨለማ ዘመን ከአገራችን ገላ በመግፈፍና የፍትህ : የእኩልነት : የሰላም : የብልጽግና ፋኖስ በግዛቷ እንዲፈነጥቅ ማድረግ ..በተለይም ደሞ ከምንም በላይ ኢትዮጵያዊነትን መልሶ የመገንባት ሰፊ አገራዊ ንቅናቄን መፍጠር ነው ::
ኢትዮጵያ የኛ የኢትዮጵያውያን አገር እንደመሆኗ..ኢትዮጵያን ከወደቀችበት የስርዓት ድህነት ተረባርቦ የማውጣት ኃላፊነትም ሆነ ግዴታ የኛ የኢትዮጵያውያን ብቻ ነው ::
ኢትዮጵያኒዝም...በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነት !!
![]() | ![]() | ![]() |
---|---|---|
![]() | ![]() | ![]() |
![]() | ![]() | ![]() |
![]() | ![]() | ![]() |
![]() | ![]() | ![]() |
![]() | ![]() | ![]() |
![]() | ![]() | ![]() |
![]() | ![]() | ![]() |
![]() | ![]() | ![]() |
![]() | ![]() | ![]() |
bottom of page