Search
ኢንጂነር ይልቃል ወደ ምርጫው የገባነው የተለ ነገር ይኖራል ብለን አይደለም
- sepastopol
- Mar 18, 2015
- 1 min read

ሜሮን አየለ
በምርጫው የተለየ ነገር ይመጣል ብለን አይደለም የምንወዳደረው ኢህአዴግ ሰማያዊ ፓርቲ በተቻለው መጠን ሁሉ ወደ ህዝብ እንዳይደር የማያደርገው ጥረት የለም የቴሌቪ ዥን ቅስቀሳ ሰዐት እንኳን የምጫ ምልክቱን የሚያስተላልፉት ህዝብ ልጆ ቹን ወደትምህርት ቤት እና እራሱን ወደ ስራ በሚያሰማራበት ከጠዋቱ በአንድ ሰዓት ላይ ነው ማንም ሰው ቴሌቪዥን በማይከፍትበት ሰዓት ብለዋል
ኢንጂነሩ እንዳሉት ኢህአዴግ ምርጫውን የሚያሸንፈው በሰራው ስራው እና ወደ ፊት ባለው ዕቅድ እና ራዕዩ ሳይሆን ተቃዋዊ ፓርቲዎችን በማጥፋት እና በማፈራረስ ህዝቡ ሌላ የሚመርጠው አማራጭ በማጥፋት ብቻውን ወደ ምርጫ ሜዳው በመግባት ያለ አማራጭ ብቻውን ተመራጭ በማድረግ ነው ሲሉም አክለው ገልጸዋል::
Comments