top of page

ኢትዮጵያኒዝም
በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነት
ሙዚቃ
የራስህ ቤተ መንግሥት ሁን፡፡ አለበለዚያ ዓለም እስር ቤትህ ትሆናለች !

ወቅታዊ ዜናዎች


ማስታወቂያ ገጽ

የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ
ኢትይጵያን እናድን አንድነት ማህበር በእስራኤል በአመቱ ሁለተኛው የሆነውን ጠቅላላ ስብሰባ በ-01/11/14 ቅዳሜ[ሸባት]ከ15፡00 ሠአት ጀምሮ በቴላቪቭ ጊል ጋል ሆቴል ርሆብ ኔሥ -ጽዮና 7 በማካሄድ ፤ያለፉትን ወራቶች የስራ ሂደት ሪፖርት ያዳምጣል፤በተጓደሉ አመራር አባላት ምትክ ይመርጣል፤የቀጣዩን 4 ወራት የድርጊት አቅጣጫ ተወያይቶ ያጸድቃል።
ስለሆነም የማህበሩ አባላት በስብሰባው ተግኝታችሁ በመብታችሁ እንድትጠቀሙ በክብር ተጠርታችኋል
ኢትዮጵያ በክብርና በአንድንት ለዘላለም ትኖራለች
የማህበሩ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ
bottom of page