Search
በምርጫ 2007 ከሚወዳደሩት ፓሪዎች ውስጥ መድረክ የምርጫ ማኒፌስቶውን ለመራጩ ህዝብ ይፋ አድጓል
- sepastopol
- Mar 18, 2015
- 1 min read

ሜሮን አየለ
በዶክተር መራራ ጉዲና የሚመራው መድረክ የምርጫ 2007ቱን ማኒፌስቶ ለህዝብ አሰራጭቶአል ይዘቱም ከታች ተዘርዝሯል
* መሰረታዊ ‘ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች አከባበርን በሚመለከት
* የሀገር መከላከያ፣ፖሊስ፣ ብሔራዊ ደሕንነትና መረጃን በሚመለከት
* የውጭ ግንኙነትንና የሀገራችንን ብሔራዊ ጥቅም በሚመለከት
* የልማት ዘርፎች
* የመሬት ይዞታና በግብርና ልማት ዘርፍ የሚከናወኑ ሥራዎችን በሚመለከት
* የንግድና የእንዱስትሪ ልማትን በሚመለከት
Comentarios