

ኤርትራ በዓረብ ሊግ የቀረበላትን የጦርነት ትብብር ወድቅ አደረገች
በየመን እየተንቀሳቀሱ ያሉ አማፅያን በቅርቡ ዋና ከተማዋን ሰነዓን በመቆጣጠር ፕሬዝዳንቱን ለስደት መዳረጋቸውን ተከትሎ የአረብ ሀገራት በሳዑዲ የሚመራ ወታደራዊ ጥቃትን በአማፅያኑ ላይ እያደረሱ ነው። ኤርትራም...


አሳዛኝ ዜና.. … በደ/ታቦር ከተማ አሁንም አፈናዉ እንደቀጠለ ነዉ።
በነመቶ አለቃ ፈንቲ ትእዛዝ ከምሽቱ ሶስት ሰአት ቁጥራቸዉ አስር የሚሆኑ ፖሊሶችና ቁጥራቸዉ ያልታወቀ ሚሊሻዎች የደ/ጎ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ፀሀፊና የፋርጣ ሁለት የተወካዮች ም/ቤት እጩ ተወዳዳሪ ሰለሞን ታደሰ ላይ...


ኢሜግሬሽን በኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አልቻለም • ‹‹ይህ ሁሉ ከአቅመ ቢስነታቸው የመነጨ ነው›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አለመቻሉንና ይህም ሆን ተብሎ ጉዟቸውን ለማጓተትና እንቅስቃሴያቸው ለመግታት የተደረገ ነው ሲሉ ለነገረ ኢትዮጵያ...


ኢንጂነር ይልቃል ከአገር እንዳይወጡ ተከለከሉ፣
ኢንጂነር ይልቃል ከአገር እንዳይወጡ ተከለከሉ፣ አቶ በላይ ፍቃዱ ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እንደገና ከአገር እንዳይወጣ ተከለከለ። ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ፣...


ኢትዮጵያ፡ በገንዘብ ዕጦት ምክንያት የተገደበ ግደብ? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከላይ ለዚህ ትችት የተሰጠው ርዕስ እንደሚያመለክተው በአንድ በኩል በገንዘብ እጦት ችግር ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ለማድረግ ባለመቻሉ ምክንያት የተገደበ ወይም...


የግብፅ እና የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ተወዛገቡ
የኢትዮጵያ እና የግብፅ የንግድ የንግድ ማህበረሰብ ልዑካን አባላት ስብሰባ ትላንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ሲካሄድ የሁለቱም ሃገራት የጸጥታ ሠራተኞች ጋዜጠኞችን በማስገባት ባለመስማማታቸው ተወዛገቡ፡፡ በግምት ከቀኑ...


ኢትዮጵያ ፤ ግብፅና ሱዳን፤ በሦስቱ አገሮች፤ የሚፈሰውን የዐባይን ወንዝ ውሃ በጋራ ለመጠቀም ውል ተፈራረሙ
ካርቱም ፤ ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን ተቀዳሚ ውል ተፈራረሙ። የዐባይን ወንዝ ውሃ ጋራ ለመጠቀም ተቀዳሚ ስምምነት ላይ በመድረስ ፤ በዛሬው ዕለት ካርቱም ውስጥ ውል መፈራረማቸው ተገለጠ። ኢትዮጵያ የኃይል ምንጭ ችግሯን...


በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዘዙ
ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የአገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ካለፈው ሃሙስ ቀን ጀምሮ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዛዋል። የኢሳት...


በአብርሃ ጅራ አለመረጋጋቱ ጨምሯል
ኢሳት ዜና :-በምእራብ አርማጭሆ ወረዳ በአብርሃ ጅራ ከተማ ተቃዋሚ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት ሁሉ እየተያዙ በመታሰር ላይ ናቸው። ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ እየተካሄደ ባለው ጥብቅ ፍተሻ በርካታ የኢህአዴግ አባላትና ...


3 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰራቸውን ታወቀ
ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ወጣት ፍቅረማርያም አስማማውና እየሩሳሌም ተስፋው ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በማእከላዊ እስር ቤት ውስጥ እንደሚገኙ ኢሳት አረጋግጧል። ወጣቶቹ በምን ምክንያት እንደታሰሩ ለማወቅ አልተቻለም።...