

አምስት የራሺያ የጦር ሄሊኮፕተሮች ከራዳር እይታ ውጪ በድንገት ባህር ዳር ላይ አረፉ
አምስት የራሺያ የጦር ሄሊኮፕተሮች ከራዳር እይታ ውጪ በድንገት ባህር ዳር ላይ ማረፋቸው እየነጋገረ ነው ፓይለቶቹ ሲታሰሩ ከዚሁ ጋር በተያያዘ 27 ሰዎች ታስረዋል የባህር ዳር አስጎብኚዎች ሳይቀር ከጉዳዩ ጋር...


የሕዝብ ተስፋ የሆነው አንድነት ፓርቲ ትልቅ አደጋ ላይ ነው (አማኑኤል ዘሰላም)
ያለፈው የ2006 ዓ.ም የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፣ ከዘጠና ሰባት አመት ጊዜ ጀምሮ ታይቶ የማይታወቅ፣ ለሕዝቡ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ፣ ከፍተኛ አገር አቀፍና ሕዝባዊ ንቅናቄዎችን ሲያደርግ እንደነበረ ይታወቃል።...


የፋክት፣ አዲስ ጉዳይ እና ሎሚ መጽሔት ሥራ አስኪያጆች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው -
(አዲስኒውስ) አዲስ አበባ – የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 16ኛ የወንጀል ችሎት የፌዴራል ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን ክስ ተመልክቶ የፋክት መጽሄት ሥራ አስኪያጀ ወ/ሮ ፋጡማ ኑሪዬ በ3 ዓመት ከ11ወር ጽኑ...


ሰለሞን ታደሰ ገ/ስላሴ የወያኔው ወዲ ወይኒ..የወንጀል ክስ ተመሰረተበት
በሰላማዊ መንገድ መብታቸውን የተጠቀሙትን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ላይ የተኩስ እሩምታ የከፈተውና የመግደል ሙከራ ያደረገውን የወያኔ ግለሰብ በአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጀል ክስ ተመሰረተበት :: አምባሳደር...


ሰላም ለመላው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያየድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ!!
ሰላም ለመላው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያየድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ!! ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ /“INVEST IN ETHIOPIA”/ በሚል ርእስ በኦክቶበር...


በዋሽንግተን ዲሲ ጥቂት የወያኔ ኢምባሲ ሠራተኞች እና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በየፊናቸው ሰልፍ ወጡ
ጥቂት የሕወሓት የዋሽንግተን ዲሲ ኢምባሲ ሠራተኞች እና አንዳንድ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጉሮሮ ተነጥቆ በሚሰጣቸው የስኮላርሺፕ ገንዘብ የደለቡ የስርዓቱ ደጋፊዎች በሰለሞን ተካልኝ መሪነት በስቴት ዲፓርትመንት ደጃፍ ዛሬ ሰልፍ...


ሕወሓትና በትግርኛ ተናጋሪዎች ሙሉ ቁጥጥር ስር የወደቀዉ መከላከያ ሠራዊት ከአራት አመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ October 7, 2014
ሕወሓትና በትግርኛ ተናጋሪዎች ሙሉ ቁጥጥር ስር የወደቀዉ መከላከያ ሠራዊት ከአራት አመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ ሕዝባዊ ሓርነት ወያኔ ትግራይ (ሕወሓት) ምን ያክል የኢትዮጵያን የፖለቲካ መዋቅሮች እንደሚቆጣጠር ለማወቅ...


ይለያል ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ DC
ይለያል ማክሰኞ " ባንዲራ ጨርቅ ነው" መለስ ዜናዊ " ባንዲራችን ተዋረደ" የህወሀት ደጋፊዎች ማክሰኞ በአሜሪካ የህወሀት ደጋፊዎች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደጃፍ ሰልፍ ሊያደርጉ ነው። የአሜሪካን መንግስት ለኤምባሲው...


ፖሊሶች ዩኒፎርም ለብሰው ቤተክርስቲያን ሲሳለሙ ከተገኙ ይገመገማሉ፤ ማዕተባቸው ከዩኒፎርማቸው በላይ እንዲታይ አይፈቀድም
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የሚገኙ ፖሊሶች የፖሊስ ዩኒፎርም ለብሰው ቤተክርስቲያን ሲሳለሙ ከተገኙ እንደሚገመገሙና እንደሚቀጡ፤ ማዕተባቸውም ከዩኒፎርማቸው በላይ እንዳይታይ እንደሚገደዱ ታወቀ። በሌላ በኩል...


የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የወያኔ ቅጥረኞችን ማስወገዱን አሁንም ቀጥሏል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የወያኔ ቅጥረኞችን ኢላማ ያደረገ የውስጥ አርበኞች ዘመቻ በማካሄድ በ15 ቀን ውስጥ ብቻ የሳንጃ ወረዳ ዳኛ ግዛቸው ቸኮል ጌትነት ፣ የገንዳ ውሃ ወረዳ ፖሊስ ኢንስፔክተር ዮሃንስ...