አምስት የራሺያ የጦር ሄሊኮፕተሮች ከራዳር እይታ ውጪ በድንገት ባህር ዳር ላይ አረፉ
- sepastopol
- Oct 8, 2014
- 1 min read
አምስት የራሺያ የጦር ሄሊኮፕተሮች ከራዳር እይታ ውጪ በድንገት ባህር ዳር ላይ ማረፋቸው እየነጋገረ ነው ፓይለቶቹ ሲታሰሩ ከዚሁ ጋር በተያያዘ 27 ሰዎች ታስረዋል የባህር ዳር አስጎብኚዎች ሳይቀር ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት አላችሁ ተብለው ታስረዋል። ንብረትነታቸው የዛንዚባር ነው የተባሉት የራሺያን አይሮፕላኖች/ሄሊኮፕተሮች በተመለከተ የባህር ዳር ከተማ ሰዎች መረጃውን አድርሱን። እኒህ ሄሊኮፕተሮች ለስለላ ገብቷል በሚል የተያዘ ሲሆን የግብጽ እና የሱዳን ዜግነት ያላቸው ከእስረኞቹ ውስጥ ይገኙበታል

Kommentare