

ኢትዮጵያኒዝም ለፓን አፍሪካኒዝም
ኢትዮጵያኒዝም የፓን አፍሪካኒዝም መሠረት ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ‹‹ፓን አፍሪካኒዝምና የአፍሪካ ህዳሴ›› (Pan Africanism and African Rendisance) በሚል...


አርበኞች ግንቦት ሰባት በወያኔ ላይ ጥቃት አደረሰ
"ትግራይ ውስጥ በሚገኙ በሦስቱ ቦታዎች በተደረው አራት ሰዓታትን የፈጀ መራራ ውጊያ ከተለያዩ ሶስት ክፍሎች የተደራጀው የጠላት ጦር በአርበኞች ግንቦት ሰባት የነፃነት ፋኖዎች ፈርጣማ ክንድ ክፉኛ ተደቁሶ የተበታተነ...


ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ትላንት ምሸት በድብቅ ጅዳ ገቡ
ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ትላንት ምሸት በድብቅ ጅዳ ገቡ ሰኔ 8 ቀን 2007 ምሸት ሳውዲ አረቢያ የገቡት የኢትዮጵያው ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚንስተር ጉብኘት ያለተጠበቀና እንግዳ መሆኑን...


የሱዳን ጦር የኢትዮጵያ ድንበር በመጣስ ጥቃት ፈጸመ!
ኢሳት ዜና (ሰኔ 4 2007) የሱዳን መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ ድንበር በመጣስ በጎንደር አብደራፊ አካባቢ በባለሃብቶች ይዞታ ላይ ጥቃት መፈጸሙን እማኞች ለኢሳት ገልጹ። ከቀናት በፊት ወታደሮች በባለሃብቶች የእርሻ...
ኦነግና ወያኔ ተታኮሱ
ይሄን ዜና ያወጣው የኬንያው ስታንዳርድ ዲጂታል ነው። የግጭቱ ትልቅነት እና ትንሽነት ልዮነት ይኖረው ይሆናል ፤ በወያኔ ሰራዊት እና በኦነግ መካከል ግን ግጭት ተከስቷል። በዚሁ ሳምንት በሶማሊያ ድንበር ላይ ( እዚህ...


አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት
News May 24, 2015 (ግንቦት 15 ቀን 2007 ዓ.ም.) #አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ሐሙስ ግንቦት 14 ቀን ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ ይካሄዳል በተባለው ምርጫ...


የርዮት አለሙን አባት፣ (በቀድሞ ወረዳ አራት የመድረክ ተወዳዳሪ የሆኑትን)ጠበቃ አቶ አለሙን እንምረጥ !!!
የጀግና ልጅ አባት፣ እርሳቸውም የፍትህ አርበኛ የሆኑ ተወዳዳሪ - ግርማ ካሳ የሚቀጥለው ሳምንት ምርጫ ነው። ከምርጫው የሚጠበቅ ለዉጥ ባይኖርም መድረክ እና ሰማያዊ( የአንድነት ሰዎች በብዛት በምርጫው እንቅስቃሴ...
24/04/15 በኢትዮጵያን እናድን አንድነት ማህበር በእስራኤል የተዘጋጀ የጸሎትየሀዘንና የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርአት ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ
መምህር አባ ሀረገወይን ብርሌ በክብር እንግድነት በተገኙበት በአንድ ሳምንት ውስጥ በተለያየ አቅጣጫና አገሮች የተለያየ የጭካኔ ኢ ሰብዓዊና ዘግናኝ እርምጃ የተወሰደባቸውን ንጹሃን ወገኖቻችንን አስመልክቶ በኢትዮጵያን...


ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ የኢትዮጵያ ችግር መፍትሄው ብሔራዊ እርቅ ብቻ እንደሆነ ይናገራሉ
ድምጽ ምንጭ SBS Amharic Radio. የእቴጌ መነን የልጅ ልጅ፣ የልዑል አሥራተ ካሣና የንግሥት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ የሆኑት መኖሪያቸውን በለርመን ሀገር ያደረጉት ለዑሉ ላለፉት 40 ዓመታት...


በጎጃም እና በጎንደር ከፍተኛ የሆነ ዉጥረት ነግሷል፡፡
ከጎንደር ከተቀመጠዉ የፈደራል ፓሊስ አባለት መክዳት ጋር በተያያዘ በሁሉም ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ፍተሻ እየተካሄደ ነዉ ፡፡ በተለየ ሁኔታ አባይ ድልድይ ላይ በሚደረገዉ ፍተሻ የተወሰኑትን መንገደኞች ከተሳፋሪዎች...