

እንግሊዝ በኢትዮጵያ ያለው ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት አፈጻጸም ያሰጋኛል አለች!!!
የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ ላልተገባ ዓላማ እየዋለ ነው በሚል ተችታለች የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መጋቢት 3 ቀን 2007 ዓ.ም. ባወጣው የ2014 (እ.ኤ.አ.) የሰብዓዊ መብትና የዴሞክራሲ ሪፖርት፣ ሐሳብን...


ፕራዝዳንት ግርማ እስከ ዛሬ ያልተናገሯቸውን ሚስጥሮች አወጡ
-አሰብ የኢትዮጵያ መሆን ነበረባት -ኢሳትን እንደሚያዩ ፍንጭ ሰጡ -ደራርቱ አሸንፋ አቀባበል ስናደርግላት- መለስ ለደራርቱ 'ለሀገራችን በጣም ደክመናል እኔ ፀጉሬን ሳጣ ግርማ እግሩ ተሰብሯል' ብሎ ነግሯታል ...


ወይዘሮ አዜብ መስፍን በደህንነት ሹሙ ጥርስ ውስጥ ዳግም መታኘክ ጀምረዋል::
መውደቂያው የደረሰው ወያኔ እርስ በርሱ መበላላት ጀምሯል:ትግላችንን አጠናክረን መቀጠል ያለብን ወሳኝ ወቅት ላይ ነን:: - Minilik Salsawi - የደህንነት ሹሙ ጌታቸው ማለት እንደ ወይዘሮ አዜብ አነጋገር...


አቶ በረከት ስምኦን ራሳቸውን ከምርጫ ክርክር አገለሉ!!!
በአለማቀፍ ታዛቢዎችና በኢትዮጵያውያን በቂ ትኩረት ያልተሰጠውን የግንቦት 16 ቀን 2007 ምርጫ ክርክር የሚሳተፉለትን መሪዎች ሲያፈላል የነበረው ኢህአዴግ፣ ለመጀመሪያው ዙር የክርክር መድረክ የሚሆኑትን ሰዎች ሲመርጥ፣...


በቅድሚያ ነጻነት
ህዝቡ ተቃውሞውን በተለያዩ መንገዶች መግለጹን ቀጥሏል።በየሱቆች በስፋት እየተሰራጬ የሚገኘው “ርእዮት ሳሙና” አንዱ ነው። በኢትዮጰያ ህዝባዊ ስብሰባዎችና ሰልፎች ቢታገዱም ህዝቡ በስርዓቱ ላይ ያለውን ተቃውሞ በተለያዩ...


ደህንነት ዔጀንሲ (ኢንሳ)
የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ሂዩማን ራይትስ ዎች ተናገረ፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ዛሬ ይፋ አንዳደረገው ከሆነ መንግስት ቀስ በቀስ ጋዜጠኞችን ጸጥ ያደርጋል እንዲሁም የዲጂታል...


የወያኔን መንግሥትና ተቋማትን በመሰለል የተጠረጠሩ ክስ ተመሠረተባቸው
በኢትዮጵያ ውስጥ አባላትን በመመልመል የወያኔን መንግሥትንና ተቋማቱን እንዲሰልሉ፣ የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትሕዴን) ወይም ዴሞክራሲያዊ ምንቅስቃስ ሕዝቢ ትግራይ (ዴምሕት) የተመለመሉ ናቸው ያላቸውን...


እስረኞቹ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች በችሎት መድፈር እስር ተቀጡ • ‹‹እኛ የደፈርነው ችሎት አሻንጉሊት ችሎት ነው›› አብርሃ ደስታ
የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ቅጣት ተላለፈባቸው ᎐ተጨማሪ ቅጣትም ይጠብቃቸዋል • ‹‹እኛ የደፈርነው ችሎት አሻንጉሊት ችሎት ነው›› አብርሃ ደስታ • ‹‹ችሎቱ ላይ ያጨበጨብነው በማፌዝ ሳይሆን በምሬት ነው›› የሺዋስ...


ሳሞራ የኑስ በአየር ሃይል አባላት ላይ እየዛቱ መሆናቸው ተሰማ
ጄ/ል ሳሞራ የኑስ በአየር ሃይል አባላት ላይ እየዛቱ መሆናቸው ተሰማ መጋቢት ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አብራሪዎች ባለፉት 6 ወራት ከድሬዳዋ አየር ሃይል ግቢ ጠፍተው ተቃዋሚዎችን መቀላቀላቸውንና...




