Search
በጎጃም እና በጎንደር ከፍተኛ የሆነ ዉጥረት ነግሷል፡፡
- sepastopol
- Apr 9, 2015
- 1 min read

ከጎንደር ከተቀመጠዉ የፈደራል ፓሊስ አባለት መክዳት ጋር በተያያዘ በሁሉም ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ፍተሻ እየተካሄደ ነዉ ፡፡ በተለየ ሁኔታ አባይ ድልድይ ላይ በሚደረገዉ ፍተሻ የተወሰኑትን መንገደኞች ከተሳፋሪዎች በመለየት አግተዉ ይዘዋቸዋል፡፡ ከዋልድባ ገዳም በመሸሽ አባይ ስር ካለችዉ የጠበል ቦታ የተቀመጡ አባትም መታሰራቸዉን ለማወቅ ተችሎአል፡፡ በደጀን ወረዳም መሳሪያ ትነግዳላችሁ በሚል የታሰሩ ንፁሃን ሰዎች እንዳሉም ለማወቅ ተችሎአል፡፡
አሰግድ ታመነ
Comments