

ከጋምቤላ ክልል ሜጢ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወደ አዲስ አበባ ከመጡት ውስጥ ስምንቱ ታስረዋል
መኢአድ በመጪው ሰኞ አለም አቀፍ ጋዜጣዊ መግለጫ እሰጣለሁ አለ። – የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተፈናቃዮችን እየተመላለሱ በሰብአዊነት በመርዳት እና በማጽናናት ላይ ናቸው። – የአዲስ አበባ ሆስፒታሎች ተጎጂዎችን...


የአዜብ ዱላ በሰሎሞን አስመላሽ ላይ…
ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ ለብዙዎች እንግዳ አይደለም። የ120 መዝናኛ አዘጋጅ ነበር። ከኢቲቪ ከወጣ በኋላ ሜጋ አመራ። (በ1989ዓ.ም ከሳምሶን ማሞ ጋር በታዋቂ አትሌት ላይ የሞከሩት የፔፕሲ ማስታወቂያ ማጭበርበር...


ለባቡር ፕሮጀክት ሊሰጥ የነበረው 1.4 ቢሊዮን ዶላር ብድር እንዲዘገይ ተደረገ
በስዊዘርላንድ ባንክ ክሬዲት ስዊዝ የሚመራው የአውሮፓ አበዳሪ ባንኮች ጥምረት፣ ኢትዮጵያ ላቀደችው የአዋሽ – ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት ለማቅረብ የተስማማውን 1.4 ቢሊዮን ዶላር ብድር አዘገየ፡፡ ባንኩ የተጠቀሰውን...


ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ የ17 ሰዎች ሕይወት አለፈ
በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚያሰቅቅ ሁኔታ እየደረሰ ያለው የመኪና አደጋና በዚሁ ጉዳትም የሚያልቀው ሕዝብ ብዛት እጅጉን አሳሳቢ ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው። ዛሬም ወደ አዲስ አበባ 65 መንገደኞችን ጭኖ ይጓዝ...


በአዲስ አበባ ግብረሰዶም በአስደንጋጭ ፍጥነት እየተስፋፋ ነው!
በኢትዮጵያ ታላቅ የሚባል የማህበራዊ ቀውስ እያስከተለ ያለው የግብረሶዶም መስፋፋት እንደሆነ መገለጽ ከጀመረ ሰንብቷል። ይህ አነጋጋሪ ጉዳይ በህግ እንዲፈቀድ ጥያቄ ቀርቦ ከፍተኛ ተቃውሞም አስነስቶ ነበር። የተመሳሳይ...


እምነታችንን ከሰይጣኒዝም በጋራ ለመከላከልና ወያኔን ለመጣል እንተባበር
የሙስሊሙን የእምነት ነፃነት በመጋፋት የመንግስት ጣልቃ ገብነትን በመቃወም የሚደረገውን ትግል በጥርጣሬ ለሚመለከቱና ከፍ ሲልም የተቃውሞ ድምፅ ለሚያሰሙ ዜጎች በህዝበ ክርስትያኑ ላይ ማተብ የማቀብ ተግባር የወያኔ...


ውርደት! – መለስ ፣ ስብሃት፣ የኢህአዴግ ኤምባሲ ከዚያስ?
October 5, 2014 ሰሞኑን ኢህአዴግ በፈለፈላቸው ድርጅቶች ታጅቦ የ”ባንዲራ ቀን” በሚል የመለስን ፈረጀ ብዙ ዝክር ሊደግስ ከወዲያ ወዲህ እያለ ነው። አቶ መለስ “ጨርቅ” ብለው ሲያነሱና ሲጥሉት የነበረውን ያገር...


ሽፈራው የተባለ አንድ የትግራይ ሚንስትር፣ ኦርቶዶክሶች ማህተም አንገታቸው ላይ ማሰር እንደሚከለከሉ አስታወቀ።
ሽፈራው የተባለ አንድ የትግራይ ሚንስትር፣ ኦርቶዶክሶች ማህተም አንገታቸው ላይ ማሰር እንደሚከለከሉ አስታወቀ። =============================== ሚኒስትር ሺፈራው: በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች...


ባንዳዎች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርጉ ነው
ከሰሞኑ በዲሲ በሚኖሩ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የወረደውን የባንዳዎችን የሰይጣን ምልክት ያለበትን ባንዴራ መውረድና እውነተኛውን የኢትዮጵያ የተቀደሰ ባንዲራ ከፍ አድርጎ ማውለብለብ ምክንኛት በማድረግ ወያኔዎች...


የየሸዋስ፣ ኃብታሙ፣ ዳንኤልና አብርሃ ችሎት ያለ ጠበቃ ተካሄ
• ትክክለኛውን የቀጠሮ ቀን ለማወቅ አልተቻለም (ኮማንደር ተክላይ ጥቅምት 20 ነው ሲሉ፤ ፖሊስ ጥቅምት 22 ነው ብሏል) ዘሬ መስከረም 22/2007 ዓ.ም በአራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የአንድነት ፓርቲ የህዝብ...