እምነታችንን ከሰይጣኒዝም በጋራ ለመከላከልና ወያኔን ለመጣል እንተባበር
- sepastopol
- Oct 5, 2014
- 1 min read
የሙስሊሙን የእምነት ነፃነት በመጋፋት የመንግስት ጣልቃ ገብነትን በመቃወም የሚደረገውን ትግል በጥርጣሬ ለሚመለከቱና ከፍ ሲልም የተቃውሞ ድምፅ ለሚያሰሙ ዜጎች በህዝበ ክርስትያኑ ላይ ማተብ የማቀብ ተግባር የወያኔ እምነትን በአብዮታዊ ዲሞክራሲ የማጥመቅ ዘመቻ ለእመነታችን በጋራ እንድንቆም የሚያደርግና እርስ በእርስ በጥርጣሬ በመተያየት ለወያኔ መሰሪ ተግባር ሰለባ ከመሆን የሚታደገን ሊሆን የቀረበ የማንቂያ ደወል ነው እምነታችንን ከሰይጣኒዝም በጋራ ለመከላከል ወያኔን ለመጣል እንተባበር ወያኔ ወደ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት ጀምሮ ኦርቶዶክስን የማጥፋት አላማ ይዞ የተለያዩ ጥቃቶችን ከመሰንዘር አልፎ ኦርቶዶክስንና አማራን አከርካሪውን ሰብረን ቀብረናል ብሎ ቢደሰኩርም በዝምታ መታለፊፉ እንዲታበይና በሙስሊሙም ላይ እንዲቀጥል ቢያደርገውም ህዝበ ሙስሊሙ እንዳሻው ለመፈንጨት እንዳይመቸው በተቃውሞ መቀበላቸው አሳሳቢ ሆኖበት ከህዝበ ክርስትያኑ ድጋፍ ለማሳጣት በዶክመንተሪ በመታገዝ የእምነት ግጭት ለመፍጠር ያደረገው ሙከራ እንዳሰበው ባይሳካም እርስ በእርስ እንዳንደጋገፍ ጥርጫሬ መፍጠር ችለው ነበር ዛሬ ግን ይህ ሁኔታ እልባት ያገኘ ይመስለኛል ተነጣጥለን ለጥቃት አንጋለጥ አንድነት ሃይል ነው ወገን ለነፃነት እንረባረብ!!!
Comments