ባንዳዎች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርጉ ነው
- sepastopol
- Oct 4, 2014
- 1 min read
ከሰሞኑ በዲሲ በሚኖሩ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የወረደውን የባንዳዎችን የሰይጣን ምልክት ያለበትን ባንዴራ መውረድና እውነተኛውን የኢትዮጵያ የተቀደሰ ባንዲራ ከፍ አድርጎ ማውለብለብ ምክንኛት በማድረግ ወያኔዎች ባንዴራችን ተደፈረ በማለት ማክሰኞ 07/10/ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርጉ ነው ::
ይህንንም በመገንዘብ በዋሽንግተን የሚገኙ ብዙሃኑ የኢትዮጵያ ዜጋዎች በተደራጀ መልኩ ከወያኔዎች ፊት ለፊት በክብር የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል :: ይህ ሰላማዊ ሰልፍም ኢትዮጵያዊነትንና ባንዳዊነትን የሚለይ ተደርጎ በመያዙ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ጎን በመሰለፍ የዜግነት ግዴታውን እንዲያሳይ አሳስበዋል ::
ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል ::
Comments