

በኢትዮ ምህዳር ላይ የተከፈተው ክስ ላይ አለመግባባት ተፈጠረ
‹‹ጋዜጣውንም ሆነ ጋዜጠኛውን አልከሰስኩም›› አቶ ማሙሸት አማረ ‹‹አቶ ማሙሸት የከሰሰበት ሰነድ በዝርዝር ተነቦልኛል›› ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ በኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ቅጽ ሁለት ቁጥር 80 ላይ የመኢአድ...


የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ ድርጅት ሰራተኞች የ8 ቀን ስልጠና ቅጣት ተጣለባቸው
የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠናን ለ11 ቀናት የወሰዱት የከተማ አውቶቡስ ድርጅት ሰራተኞች ስልጠናውን በደንብ አልተከታተላችሁም በሚል ተጨማሪ 8 ቀን እንዲሰለጥኑ ቅጣት እንደተጣለባቸው ሰልጣኝ ሰራተኞቹ ለነገረ...


በጉራፈርዳ ወረዳ 25 አማሮች መገደላቸው ተሰማ
በደቡብ ክልል በቤንች ማጅዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ የመዠንግር እና የሸኮ ተወላጆች አንድላይ በማበር የአማረኛ ተናጋሪዎችን እየጨፈጨፉ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ሰዎች መሞታቸው...


የዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ በብድር አበድሪያለሁ ቢልም የወያኔ መንግስት ስለ ጉዳዩ የማውቀው ነገር የለኝም ብሏል፡፡
የዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ በብድር አበድሪያለሁ ቢልም የኢትዮጵያ መንግስት ስለ ጉዳዩ የማውቀው ነገር የለኝም ብሏል የዓለም ባንክ 600 ሚሊዮን ዶላሩ አበድሪያለሁ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ...


የወያኔ ካድሬዎች- በምላሱ የሚተዳደር ሰው በዕውቀት ያልተደገፈ ድፍረት፣ የህሊና ማጣት ምርኩዝ ነው፡፡
ማህታማ ጋንዲ እንግሊዝን “በመጨረሻ ባዶህን ትወጣታለህ!” ማለቱን አንርሳ፡፡ Minilik Salsawi ለሀገራችን ጐታቿም አጥፊዋም፣ “አሾክሿኪው” ነው፡፡ ከታሪክ መማር ዕርም በሆነባት አገር ቀለሙን እየለዋወጠ አድር...


በምስራቅ ጎጃም የሰማያዊ አመራሮች በገዥው ፓርቲ አፈና እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቁ
‹ወጣትና አርሶ አደሩ ‹‹ለምን ከሰማያዊ አባላት ጋር ታወራላችሁ እየተባለ ይታሰራል›› በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ በአባሊባኖስ ቀበሌ የሰማያዊ ፓርቲ ቅርንጫፍ አመራሮችና አባላት፣ ‹‹ለምን የሰማያዊ ፓርቲ አባል...


ኢትዮጵያ ከመከላከያ ኢንዱስትሪና ከኃይል ማመንጨት ውጪ ያሉ ዘርፎችን ክፍት እንድታደርግ አይኤምኤፍ አሳሰበ
በቅርብ ዓመታት የገንዘብ እጥረት ይገጥማታል አለ -ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ገበያ ቦንድ ልትሸጥ ነው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሲገመግም የቆየው የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ቡድን ሰሞኑን ይፋ...


አቡነ ማቲያስ ማህበረ ቅዱሳንን ለጅብ ሊያስበሉት ነው፤ “…አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው” አሉት
‹‹ሕግና ሥርዓት የማይቆጣጠረው ማኅበር ጽንፈኛና አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው›› አቡነ ማቲያስ ከገዳማትና ከአድባራት የተወከሉ አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች ግን ሕንፃውን ጭምር እየገለጹ ማኅበረ ቅዱሳን መሆኑን...


በአማራ ክልል በድንበር አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች አብድራፊ ወደ ትግራይ ክልል ሊካተት ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው ገለጹ
ከአሁን ቀደም ከትርፍ አምራች የአማራ ክልል ወረዳዎች ወደ ትግራይ ክልል የተካለሉ ቦታዎች አሁም ድረስ በሁለቱ ክልሎች መካከል የውዝግብ ምክንያት ሆኖ በቀጠለበት በዚህ ወቅት የአብደራፊ ከተማን ወደ ትግራይ ክልል...




