

የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ...ለኢትዮጵያን እናድን አንድነት ማህበር አባላት በእስራዔል
ኢትይጵያን እናድን አንድነት ማህበር በእስራኤል በአመቱ ሁለተኛው የሆነውን ጠቅላላ ስብሰባ በ-01/11/14 ቅዳሜ[ሸባት]ከ15፡00 ሠአት ጀምሮ በቴል አቪቭ ከተማ ጊል ጋል ሆቴል ርሆብ ኔሥ -ጽዮና 7 በማካሄድ...


by : Mesfin Getachew (የሰው ለሰው ድራማ ደራሲ )
by : Mesfin Getachew (የሰው ለሰው ድራማ ደራሲ ) ተመስገን ደሳለኝ ?? ከፍቶኛል፡፡ በጣም ቅር ብሎኛል፡፡ ደስ የሚል ስሜት አይሰማኝም፡፡ ምክኒያቱ ደግሞ የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መታሰር ነው፡፡ ...


አስቸኩዋይ የዕርዳታ ጥሪ
በስደት ላይ እንዳለ ከዚህ አለም በሞት ለተለየው ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ ጥልቅ ሐዘናችንን እንገልፃለን። ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹም መፅናናትን እንመኛለን። የጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ አስከሬን ለአገሩ አፈር ለማብቃት...


ለስድስት ጄነራል መኮንኖች ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ መሰጠቱ ተሰማ
ለስድስት ጄነራል መኮንኖች ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ መሰጠቱ ተሰማ:: መንግስት የሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች እንደዘገቡት ሶስት ሜጀር ጀነራሎች ወደ ሌተናንት ጀነራልነት ማዕረግ ሲሸጋገሩ ሶስት ብርጋዴር ጀነራሎች ደግሞ ወደ...


በኢ.ህ.አ.ዴ.ግ መከላከያ ሰራዊት ከሃይል መሪ እስከ ክፍለ ጦር አዛዥ እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ውጥረት በተሞላበት መንገድ ጥያቄዎች መነሳታቸው ተገለፀ
ከመከላከያ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በከፍተኛ አዛዦች ከሚቀርቡ ሃሳቦች የወታደር ደመወዝ ጭማሪ እንዴት ብሎ ችግር እንደፈጠረና ሰራዊት እየጠፋ እንደሆነ፥ ግብፅ የአባይን ግድብ መገደብ ተቀብየዋለሁ ብትልም፤...


የተዋረደው ሰንደቅ አላማ ‹‹የክብር›› ቀን (ጌታቸው ሺፈራው)
ጌታቸው ሺፈራው በዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት ሰንደቅ አላማዎች መካከል የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በቀዳሚነት ይገኝበታል፡፡ በጸረ-ቅኝ ግዛት ትግሉ ወቅት በመላው ዓለም የሚገኙ ጥቁሮች ከነጻነት ምልክትነቱም በተጨማሪ...


በአዲስ አበባ ከተማ መስከረም 24/2007 ዓ.ም የዱቄት ፋብሪካ ለመትከል የመሰረት ድንጋይ በሚቀመጥበት ሰዓት የፋብሪካው ስም በጠቅላይ ሚንስትሩ ባለቤት ወ/ሮ
ምንጮቻችን ከከተማዋ የላኩልን መረጃ እንደሚያመለክተው በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ለገጣፎ ተብሎ በሚጠራው 60 ሄክታር በሚሆን መሬት ላይ የሚያርፈው የዱቄት ፋብሪካ፤ በጠቅላይ ሚኒስተሩ ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋይ ስም...


“መፈንቅለ ዓለም ባንክ!” ኢትዮጵያን ኦባንግ በብቸኝነት ወክለዋል
ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ያህል የዓለም ባንክ በተለይ ከሲቪል ማኅበረሰቦች ጋር ሲያካሂድ የነበረው ስብሰባ “በመፈንቅለ ዓለም ባንክ” ተጠናቅቋል፡፡ ኢትዮጵያን በተለያዩ ዓለምአቀፋዊ መድረኮች በመወከል...


እስማኤል አሊስሮ 11 ወጣት ምሁሮችን ከስልጣናቸው ሊያነሱ ነው (ሾልኮ የወጣውን የተባራሪዎቹን ስም ይዘናል) – ጸጋዬ በርሄ 12 ሚሊዮን ብር እንደሚያገኙ ተጋ
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ እስማኤል አሊስሮ በመጪው የ2007 ምርጫ የክልሉ ፕሬዝደንት ሆነው ለመቀጠልና በተጨማሪም የአብዴፓ ፓርቲ ሊቀመንበር ለመሆን በከፍተኛ ተስፋ ጥረት እያደረጉ...


ደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ * • በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ አላማ በዓል አልተገኙም
የደኢህዴን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ‹‹ጮራ ፈንጣቂው ጉዟችን›› በሚል የተሰራውና አጼ ምኒልክ የደቡብ ህዝቦች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንደፈጸሙ የሚሳየው ዶክመንተሪ በዴኢህዴንና...




