

የህወሓት ጠቃሚ ክፍፍል! (አምዶም ገ/ስላሴ – ከትግራይ)
የህወሓት ባለስልጣናት ከሁለት ሳምንት በፊት የትግራይ መንግስት ዓመታዊ ሪፖርት ኣድምጠው ነበር። በወቅቱ የዞን፣ የተለያዩ ቢሮዎችና የክልሉ ኣስተዳዳሪ ሪፖርታቸው ሲያቀርቡ 100 %፣ ከእቅድ በላይ የሚሉ የቁጥር...


ሰበር ዜና የአ.አ ከንቲባ ጽ/ቤት ጠባቂ ፖሊሶች ተታኮሱ_ ነገረ ኢትዮጵያ
የአዲስ አበባ መስተዳደር ማዘጋጃ ቤት (ከንቲባ ጽ/ቤት) ውስጥ የሚሰሩ ፖሊሶች ዛሬ በግምት ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ እርስ በእርሳቸው መታኮሳቸውን አስተዳደሩ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ፖሊሶቹ...


ሚሊየኖች ድምጽ – ሃብታሙ አያሌው በጠና ታሟል – ሆስፒታል ነው ዛሬ የዋለው October 22,2014
የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊና የሚሊዮኖች ግብረ ኃይል ሰብሳቢ የነበሩት፣ አቶ ሃብታሙ አያሌው በጸና መታመማቸዉንና ዛሬ በሆስፒታል መዋላቸዉን ለማረጋገጥ ችለናል። የማእከላዊ እሥር ቤት ብዙ ቶርቸር...


መልዕክት ስለተመስገን ደሳለኝ ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ
‹ተመስገን፣ ጥሩ ታጋይ እና ሰው ሆኖ ለእስር ይወጣል›› ‹‹ተመስገን፣ የህዝብ ልጅ ነው፤ ነገም ከነገወዲያም የህዝብ ልጆች ይፈጠራሉ›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ‹‹ስለተመስገን ደሳለኝ ሃሳቤን አስተላልፍልኝ›› ካለኝ...


ሰበር ዜና፣ ህውሃት “የመለስ ትሩፋቶች” መጽሃፍን ለስለላ እየተጠቀመበት መሆኑ ታወቀ
አባይ ሚድያ/ ጥቅምት 2፣ 2007 በቀድሞው የመንግስት ኮሚውንከሽን ጉዳዮች ሚንስትር ድኤታ አቶ ኤርምያስ ለገሰ የተጻፈውን እና በብዙ በአለም ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተነባቢ የሆነው “የመለስ ትሩፋቶች” የተስኘው...


ዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንዘገበው ዘጠኝ የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ ጥቅምት 11/2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ፓርቲዎቹ ለረዥም ጊዜ ስለ ትብብር...


ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ለሰዓታት በጥይት እሩምታ ስትታመስ ቆየች
(ዘ-ሐበሻ) በደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ለሰዓታት በጥይት ስትታመስ መቆየቷን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ አስታወቁ:: ከግብር ጋር በተያያዘ ተነሳ በተባለው በዚሁ የጥይት ተኩስ ሶስት አርሶ አደሮች መቁሰላቸው የተዘገበ...


የመከላከያ ሰራዊት አባላት በህዝቡ ላይ የሚወስዱትን እርምጃ ነዋሪዎች በሰልፍ ተቃወሙ
የመከላከያ ሰራዊት አባላት በህዝቡ ላይ የሚወስዱትን እርምጃ ነዋሪዎች በሰልፍ ተቃወሙ ጥቅምት ፲(አስር) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምእራብ አርማጭሆ የመከላከያ ሰራዊትን የሚከዱ ወታደሮችን ቁጥር እየጨመረ...


በግብጽ የሚኖሩ ወገኖቻችን ብሶታቸውን ለማሳየት አደባባይ ወጡ
በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን መብቶቻቸውን የሚያስከብርላቸው መንግስት አጥተው የራሳቸውን መብት በራሳቸው ለማስከበር በዛሬው እለት ታላቅ ሠላማዊ ሠልፍ አካሂደዋል


ሁለቱ ሙሰኛ ባለስልጣናት /ከእየሩሳሌም አርአያ/
የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አባይ ወልዱ ካስገነቧቸው ሁለት ቪላ ቤቶች አንዱን መሸጣቸውን ታማኝ ምንጮች አስታወቁ። የሕወሐት ሊቀመንበርና የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ አባይ ወልዱ በክልሉ ካስገነቧቸው...




