በግብጽ የሚኖሩ ወገኖቻችን ብሶታቸውን ለማሳየት አደባባይ ወጡ Oct 19, 20141 min read በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን መብቶቻቸውን የሚያስከብርላቸው መንግስት አጥተው የራሳቸውን መብት በራሳቸው ለማስከበር በዛሬው እለት ታላቅ ሠላማዊ ሠልፍ አካሂደዋል
Comments