ሰለሞን ታደሰ ገ/ስላሴ የወያኔው ወዲ ወይኒ..የወንጀል ክስ ተመሰረተበት
- sepastopol
- Oct 7, 2014
- 1 min read
በሰላማዊ መንገድ መብታቸውን የተጠቀሙትን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ላይ የተኩስ እሩምታ የከፈተውና የመግደል ሙከራ ያደረገውን የወያኔ ግለሰብ በአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጀል ክስ ተመሰረተበት :: አምባሳደር ግርማ ብሩም ይህንኑ ወንጀለኛ በመደበቅና የወንጀሉ ተባባሪ በመሆን በሚል የክሱ ተካፋይ ሊሆኑ እንደሚችል ይገመታል ::
ወያኔዎች በበኩላቸው ኢትዮጵያውያኑ እንዲከሰሱ ዳገት ቁልቁለት ቢሉም ፍላጎታቸው አልተሳካም ::
Comentarios