ኦነግና ወያኔ ተታኮሱ
ይሄን ዜና ያወጣው የኬንያው ስታንዳርድ ዲጂታል ነው። የግጭቱ ትልቅነት እና ትንሽነት ልዮነት ይኖረው ይሆናል ፤ በወያኔ ሰራዊት እና በኦነግ መካከል ግን ግጭት ተከስቷል። በዚሁ ሳምንት በሶማሊያ ድንበር ላይ ( እዚህ...


በ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ •
ትህዲኤን እንደዘገበው በምዕራብ እዝ በ24ኛ ክ/ጦር ውስጥ የሚገኙ የገዢው ኢህአዴግ ጉጅሌ ወታደሮች በየወቅቱ መሳሪያቸውንና ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ እንዳሉ ተገለፀ:: ትህዴን ከክፍለጦሩ ውስጥ ባገኘነው መረጃ...


ኤርትራ በዓረብ ሊግ የቀረበላትን የጦርነት ትብብር ወድቅ አደረገች
በየመን እየተንቀሳቀሱ ያሉ አማፅያን በቅርቡ ዋና ከተማዋን ሰነዓን በመቆጣጠር ፕሬዝዳንቱን ለስደት መዳረጋቸውን ተከትሎ የአረብ ሀገራት በሳዑዲ የሚመራ ወታደራዊ ጥቃትን በአማፅያኑ ላይ እያደረሱ ነው። ኤርትራም...


የግብፅ እና የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ተወዛገቡ
የኢትዮጵያ እና የግብፅ የንግድ የንግድ ማህበረሰብ ልዑካን አባላት ስብሰባ ትላንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ሲካሄድ የሁለቱም ሃገራት የጸጥታ ሠራተኞች ጋዜጠኞችን በማስገባት ባለመስማማታቸው ተወዛገቡ፡፡ በግምት ከቀኑ...


በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዘዙ
ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የአገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ካለፈው ሃሙስ ቀን ጀምሮ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዛዋል። የኢሳት...


ከድንበር ጋር በተያያዘ በአማራና በትግራይ ክልል ከፍተኛ ውጥረት ነግሶአል
ታኀሳስ ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ታህሳስ 16 ቀን 2007 ዓም በሶረቃ ከተማ ከ70 ያላነሱ ከትግራይ ክልል የመጡ ታጣቂዎች፣ ከምስላል ወደ ስላንዴ በረሃ...


ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ለሰዓታት በጥይት እሩምታ ስትታመስ ቆየች
(ዘ-ሐበሻ) በደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ለሰዓታት በጥይት ስትታመስ መቆየቷን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ አስታወቁ:: ከግብር ጋር በተያያዘ ተነሳ በተባለው በዚሁ የጥይት ተኩስ ሶስት አርሶ አደሮች መቁሰላቸው የተዘገበ...


በኢ.ህ.አ.ዴ.ግ መከላከያ ሰራዊት ከሃይል መሪ እስከ ክፍለ ጦር አዛዥ እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ውጥረት በተሞላበት መንገድ ጥያቄዎች መነሳታቸው ተገለፀ
ከመከላከያ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በከፍተኛ አዛዦች ከሚቀርቡ ሃሳቦች የወታደር ደመወዝ ጭማሪ እንዴት ብሎ ችግር እንደፈጠረና ሰራዊት እየጠፋ እንደሆነ፥ ግብፅ የአባይን ግድብ መገደብ ተቀብየዋለሁ ብትልም፤...


በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነት የሚለው ትውልድ ትግል ያሸንፋል !!
የሺ ዘመን አድሜ ያላት አገራችን ኢትዮጵያ በቀደምት ታሪክዋ ትልቅ የነበረችና የተከበረች ነበረች :: የጥንቷን ኢትዮጵያና የአሁኑዋን በታሪክ ገበታ ላይ አስቀምጠን አንደ የሰው ልጅ ንቃተ ሕሊናና አንደ ዘመኑ የዓለም...