

የ‹‹ፍትህ አካላት›› ስብሰባ በአቶ በረከት ማስጠንቀቂያ ተጠናቀቀ
የ‹‹ፍትህ አካላት›› ስብሰባ በአቶ በረከት ማስጠንቀቂያ ተጠናቀቀ Septeber25,2014 • ‹‹ የተባላችሁትን መስራት አለባችሁ፣ ግዴታችሁም ነው›› አቶ በረከት • ‹‹በቀጭን ትዕዛዝ ነው የምንሰራው፣ የተጻፈ...


ጄ/ል አበባው ታደሰ መከላከያን ለቀቁ
መስከረም ፲፭(አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-98 በመቶ የሚሆነውን የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎችን ከተቆጣጠሩት የህወሃት ጄኔራሎች ባልተናነሰ በከፍተኛ የስልጣን ቦታ ላይ የነበሩት...


በሙያ ስልጠና ሽፋን ለስራ አጦች የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ስልጠና ሊሰጥ ነው።
የወያኔ ካድሬዎች የስራ አጥ ካርድ በየቤቱ እየዞሩ ሲያድሉ ዋሉ። ምንሊክ ሳልሳዊ ወያኒ በመጪው ምርጫ እዘፈቅበታለው እንደባለልበታለው ያለውን አጣብቂኙ ውስጥ ለመውጣት የጀመረው የስልጠና ፋሽን ህዝቡ ፣ የመንግስት...


የተማሪዎች ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሥርዓቱን ለ 20ዓመት አይተነዋል መቀየር አለበት!)
የኢትዮጵያ የባህር በር ለኤርትራ መሰጠቱ ስህተት ነው የኢኮኖሚ እደገቱ እውነት አይደለም የትምህርት ስርዓቱ ወድቋል የተማረ ሰው ክብር አይሰጠውም አዲስ አበባ ውስጥ ሳውዝ ካምፓስ (ልደታ)፣ አቃቂ (AASTU)፣ ፍቼ...


ኢፈርት ከ 4 ካንፓኒዎች በ 2006 ዓ/ም ብቻ 8.6 ቢሊየን ብር የተጣራ ትፍር አገኘ
EFFORT ባሁኑ ጊዜ ቅርንጫፎቹ ሳይጨምር 23 ካንፓኒዎች አሉት እነዚህ ካንፓኒዎች ሁሉ አትራፊ ናቸዉ። በዘንድሮ 2006 ዓ/ም መስፍን ኢንጅነሪንግ ፣ ሱር ኮንስትራክሽን ትራንስ ኢትዮጵያ፣ መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ብቻ...


ዳኞች ቅሬታቸውን አሰሙ
ከሳምንት በፊት በአቶ በረከት ስምኦን የተከፈተውና 15 ቀን የሚፈጀው የ‹‹ፍትህ አካላት›› ባህር ዳር ላይ እያደረጉት በሚገኘው ስብሰባ ላይ ዳኞች ቅሬታቸውን እንዳሰሙ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ልማታዊ...


ቻይና በአፍሪካ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ 130 የሚሆኑ የቻይና ኩባንያዎች ለአፍሪካ መሪዎች በእስር ቤት ጥቅም ላይ የሚሆኑ የማሰቃያ መሳሪያዎችን ይሸጣሉ። የኤልክትሪክ ንዝረት ያላቸው ከብረት የተሰሩ ሹል ዱላዎችና...


ቄስ አዳነ
አይ ቄስ አዳነ አሻግሬ ፦ በዛሬው እለት ጣራ ገዳም አካባቢ ለአዲስ ዘመን ቀርብ ከሆነ ቦታ ነው የዋልኩት ከሁለቱም ዞዎኖች በጉንደር ዙሪያ፣ በሊቦ ክምክም ወ ረዳዎች ያሉ የመኢአድ አባላት ስንወያይ ቁፍጣናው እና...


በመቀሌ ሃያ ሰዎች ለእስር ተዳረጉ
September21,2014 (አምዶም ገብረስላሴ – ከመቐለ) በመቐለ ከተማ ሓወልቲ ክፍለ ከተማ በመሬት የነባር ይዞታ ለማረጋገጥ ተብሎ በተጠራ ስብሰባ በተፈጠረ ኣለመግባባት ተከትሎ 4 ሴቶች የሚገኙባቸው 20 ሰዎች...


የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብሶታቸውን በከፍተኛ ቁጣ ገልጸዋል
ሕዝቡና ተማሪው በአገር ጉዳይ ከኢህአዴግ ጋር መግባባት አልቻልንም በማለት ስልጠናው እንዲቋረጥ ጠየቀ። September 21,2014 ምንሊክ ሳልሳዊ ሕዝቡና ተማሪው በአገር ጉዳይ ከኢህአዴግ ጋር መግባባት አልቻልንም...




