

የወያኔው ሰላይ ተደረሰበት
በማህበራዊ ድህረገጽ ስለላ ስራ ላይ የተሰማራው የሕወሓት ካድሬ ሲጋለጥ አድርባይ የውስጥ ጠላቶቻችን ላይ ዘመቻችንን ጀምረናል ስም አብርሃ ብንያም (አብቢን) የድርጅት ስም ሕወሓት የተመረቀበት ጊዜ ከ(ኢንሳ0 በሴፕቴ...
ባንዳወቹ በስዊድን በለመዱት አንቁላል አቀባበል ተደረገላቸው
ናቲ ማን ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ “ለኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሕዝብን ሃገር ቤት እየገደሉ ውጭ መጥቶ መዝናናት ካሁን በኋላ ፋሽኑ አልፏል” ይላሉ በስዊድን ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን። ኢትዮጵያውያኑ ዛሬ በስዊድን...


ዓለምአቀፍ ጠበቆች የኢትዮጵያን ባለስልጣናት ለፍርድ ለማቅረብ እንቅስቃሴ ጀመሩ
ዓለምአቀፍ ጠበቆች የኢትዮጵያን ባለስልጣናት ለፍርድ ለማቅረብ እንቅስቃሴ ጀመሩ በወጣት አብዱላሂ ሁሴን አማካኝነት በኢትዮጵያ የኦጋዴን ክፍል የተፈጸመውን የጦር ወንጀልና የሰብአዊ መብት ጥሰት ፊልም የሚያሳይ ዘጋቢ...


የነጻነት ድምጾች
በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” መጽሐፍ ወጣ September 14 ዓመት ተፈርዶበት እስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት...


አዲስ ነገር
እርግማን ያለበት የግብረሰዶማውያኖ ማፍያው ቡድን ወያኔ ሀገራችንን እውቀት መስላቸው እግዚያብሄር አጥብቆ የሚጠለውን ግብሮሰዶማዊነትን በድብቅ ፈቅደው ይሄው እዋሳ ላይ የሚገኝ አንድ የባለስልጣን ሆቴል ውስጥ በተመሳሳይ...


ኢሳት ዜና
አቶ ኒክ ኦቻላ ለኢሳት እንደገለጹት በኢትዮጵያ አዲስ አመት ደገኞች በፈጸሙት ጥቃት 8 የመዠንገር ተወላጆች ተገድለው ፣ ከ3 ሺ በላይ የሚሆኑት መሰደዳቸውን ገልጸዋል። 835 መዠንገሮች ቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠግተው...


ቦይኮት ንዋይ ደበበ
ከዓባይ በፊት ዘረኝነት ይገደብ! ከዓባይ በፊት በግፍ የታሰሩት ይፈቱ! ከዓባይ በፊት ሰብዓዊነት ይቅደም! የህዝብ መብት ይከበር! … ድምፃችን ይሰማ! መሪዎቻችን ይፈቱ! ንጹኀንን መግደልና ማሰር ይቁም! መንግሥት...




