

በአብርሃ ጅራ አለመረጋጋቱ ጨምሯል
ኢሳት ዜና :-በምእራብ አርማጭሆ ወረዳ በአብርሃ ጅራ ከተማ ተቃዋሚ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት ሁሉ እየተያዙ በመታሰር ላይ ናቸው። ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ እየተካሄደ ባለው ጥብቅ ፍተሻ በርካታ የኢህአዴግ አባላትና ...


በሸኮ መዠንገር ታጣቂዎችና በፌደራል ፖሊሶች መካከል በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ከ50 በላይ የፌደራልና የመከላከያ አባላት ተገደሉ።
ጥቅምት ፫(ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ባለፈው ቅዳሜና እሁድ የፌደራል ፖሊሶችን ልዩ ሃይልንና መከላከያን ባቀፈው የመንግስት ጦርና፣ መሳሪያ በታጠቁ የብሄረሰቡ ተወላጆች...


በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነት የሚለው ትውልድ ትግል ያሸንፋል !!
የሺ ዘመን አድሜ ያላት አገራችን ኢትዮጵያ በቀደምት ታሪክዋ ትልቅ የነበረችና የተከበረች ነበረች :: የጥንቷን ኢትዮጵያና የአሁኑዋን በታሪክ ገበታ ላይ አስቀምጠን አንደ የሰው ልጅ ንቃተ ሕሊናና አንደ ዘመኑ የዓለም...