top of page

የኮሜዲያን ልመንህ ታደሰን የአዲስ አበባ ሕይወት የሚያሳይ ፎቶ

  • Writer: sepastopol
    sepastopol
  • Oct 29, 2014
  • 1 min read

ውድ ኢትዮጵያውያን ይህን የመሰለ ታዋቂና ድንቅ አርቲስት በአዲስ አበባ ጎዳና እንዲህ በፎቶ ግራፍ እንደምታዩት ሆኖ ስታዩት ምን እንደሚሰማችሁ ለመገመት አንዳግትም። ዘ-ሐበሻ ይህ አርቲስትን ሕዝብ እንዲረዳውና ወደ ቀድሞ ሕይወቱ እንዲመለስ ሕዝብን ትማጸናለች። እንደምታዩት ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ በጎዳና ላይ እንዲህ ሆኗል። የአርቲስቶቻችን መጨረሻ እንዲህ ሊሆን የቻለባቸው ምክንያትን እርሶ ይዘርዝሩት፤ ሆኖም ግን ከነዲህ ያለው ሕይወቱ ለማውጣት እንረባረብ። ለረዥም ዓመታት በዋሽንግተን ዲሲ ይኖር የነበረው ይኸው አስቂኝ ኮሜዲያን ወደ ሃገር ቤት ሲሄድ ኢትዮጵያውያኑ ገንዘብ አሰባስበው ወደ ሃገር ቤት ልከውት ነበር፤ እዛም ከሄደ በኋላ ግን ሕይወቱ ይህን መስሏል። ምን ይሻላል? -

 
 
 

コメント


    ሰባስቶፖል የመይሳው 
ኢትዮጵያዊነት ወይም ሞት !

ጋዜጠኞች ይፈቱ 

ጦማርያኑ ይፈቱ 

ፖለቲከኞች ይፈቱ 

ወያኔ ይውረድ 

ብሔራዊ ውርደት በቃ 

   አንድነት ለነጻነት  
  ይከታተሉን 
  • Facebook Basic Black
  • Twitter Basic Black
  • Google+ Basic Black

ተዛማጅ ገጾች 

news
news
g7pf news
arbegnoch

         ያነበቡትን ወደዉታል ? አንግዲያውስ ላንባቢዎች አዳዲስ መረጃዎችን ለማቅረብ ይተባበሩን ..ኢትዮጵያኒዝም 

Donate with PayPal

© 2023 by "This Just In". Proudly created with Wix.com

bottom of page